Skip to content
SoftSri
Log in
ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
LATEST RELEASE

ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

Nigat Systems

ሊቁ አባ ጊዮርጊስ የተራቀቀበት በብዙ ሃይማኖታዊ ምስጢራት የተሞላውን መጽሐፈ ሰዓታት ሙሉውን ከነ ዜማው የያዘ መተግበሪያ

APKBooks & Reference

Kiểm tra tương thích trên thiết bị của bạn

9.6/ 10
0
Downloads
2.5K
Reviews
v2.0.0
Latest version

Download

v2.0.0 19.66 MB arm64-v8a ✓ Verified
APP PREVIEW

ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat screenshots

Swipe to explore

ABOUT THIS APP

About ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

መጽሐፈ ሰዓታት መተግበሪያ እጅግ ቀላል በሆነ መልኩ ሁሉንም ክፍሎች ያከተተ ሲሆን በውስጡ ካካተታቸው ክፍሎች መካከል በጥቂቱ - አአትብ -ይትባረክ እግዚአብሔር -ግነዩ ለእግዚአብሔር - እዌድሰኪ ኦ ድንግል -ዘይክል ኩሎ -ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል -ንሴብሖ ለእግዚአብሔር - ገነይነ ለኪ - የምንባብ ክፍል ከነመርገፉ - ኩሎሙ ዘዘወትር - ኩሎሙ ዘእግዝእትነ ማርያም - ኩሎሙ ዘኪዳነ ምሕረት ወዘፍልሰታ - ኩሎሙ ዘቁስቋም - ኩሎሙ ዘመላእክት - ዘቅድስት ሥላሴ - ኩሎሙ ዘበዓለ እግዚአብሔር - ሞገስነ ወክብርነ - ሚካኤል ሊቀ መላእክት - ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ - ሰአሊ ለነ ማርያም - ይዌድስዋ መላእክት - እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘወትር - እሴብሕ ጸጋኪ ዘቁስቋም - እሴብሕ ጸጋኪ ዘሐዋርያት ወሰማዕታት ወጻድቃን - ዘደብረ ዘይት ወዘጷጉሜን - እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘመነ ጽጌ - እሴብሕ ጸጋከ ዘመስቀል ወዘመድኀኔ ዓለም፤ ናቸው፡፡

የመተግበሪያው ልዩ ገጽታዎች | App Features • በምዕራፍ የተከፋፈለ | Organized Reading የሰዓታት ክፍሎችን ለመቀያየርና ለማንበብ በሚያመች መልኩ የተደራጀ። Organized in a way that makes it easy to switch between chapters.

• የድምጽ ንባብ | Audio Reading እያነበቡ በተመሳሳይ ሰዓት በድምጽ ለማዳመጥ የሚያስችል። Listen to the text while reading at the same time with audio support.

• ያለ በይነመረብ የሚሰራ | Offline Access አንዴ ዳውንሎድ ካደረጉት በኋላ ያለ ኢንተርኔት መስራት ይችላል። Works offline after download, so you can use it without an internet connection.

• ለአይን ምቹ | Eye-Friendly Reading የጽሑፉን መጠን (Font Size) ለማስተካከል እና የጀርባ ቀለም (Theme/Background) ለቀንና ለማታ ንባብ ምቹ አድርጎ ለመቀየር የሚያስችል። Adjust font size and switch background/theme settings for comfortable reading during the day or at night.

ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የደረሱትን የነዚኽን ኹሉ ምስጢር በሕይወተ ሥጋ ሳሉ አለማወቅ ስንፍና ነውና ለሁላችንም በቀላሉ ይደርስ ዘንድ እነሆ ይህን መተግበሪያ አቅርበናል። ተጠቀሙበት።

  • ↗ሊቁ አባ ጊዮርጊስ የተራቀቀበት በብዙ ሃይማኖታዊ ምስጢራት የተሞላውን መጽሐፈ ሰዓታት ሙሉውን ከነ ዜማው የያዘ መተግበሪያ
LATEST RELEASE

What’s new in v2.0.0

  • No changelog was provided for this release.
COMMUNITY RATING

Review for ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

9.6/10 from 2,456 reviews

9.6/10
VERSION HISTORY

Previous versions of ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

All versions

KHÁM PHÁ RIÊNG CHO BẠN

Cá nhân hóa có kiểm soát

Lịch sử được lưu trong trình duyệt; server chỉ xử lý tín hiệu đã giới hạn để trả gợi ý và không lưu hồ sơ cá nhân.

Đang nhận diện Android và ABI từ trình duyệt…

Phổ biến tại quốc gia của bạn

Xu hướng theo khu vực đã chọn.

Tiếp tục khám phá

Dựa trên app và danh mục bạn vừa xem.

Discover

Similar apps

View all ↗
01 App
Santa Biblia Jerusalén Español icon

Books & Reference

Santa Biblia Jerusalén Español

nSource Lab
★ 9.8 Varies
02 App
Cancionero Cristiano L.A.M icon

Books & Reference

Cancionero Cristiano L.A.M

NCR Desarrollo
★ 9.6 Varies
03 App
Biography Muhammad ﷺ | English icon

Books & Reference

Biography Muhammad ﷺ | English

Islamic Books and Wisdom Archive
★ 9.3 Varies
04 App
Al QuranKu icon

Books & Reference

Al QuranKu

PT ASRO DOT NET
★ 9.0 Varies
05 App
WillPower Books icon

Books & Reference

WillPower Books

Krishna Timsina
★ 9.4 Varies
06 App
Sikh World - Nitnem & Gurbani icon

Books & Reference

Sikh World - Nitnem & Gurbani

AppAspect Technologies Pvt. Ltd.
★ 9.2 Varies
07 App
読書尚友 Lite (青空文庫ビューア) icon

Books & Reference

読書尚友 Lite (青空文庫ビューア)

hishida
★ 9.1 Varies
08 App
English - Punjabi Translator icon

Books & Reference

English - Punjabi Translator

Pathinfo Solution
★ 8.8 Varies